ሲያልቅ

May 27, 2022    መጋቢ ዘካርያስ በላይ

የእግዚአብሔር እርምጃ፤ የእግዚአብሔር አደራረግ፤ የእግዚአብሔር ምሪት እና የመለኮቱ ሀሳብ ፍቃድ በህይወታችን ቦታ የሚወስደው የእኛ ነገር ሲያልቅ ነው።