Most Recent

ፀጋን መምረጥ

Dec 7, 2024    መጋቢ ዘካርያስ በላይ

የእግዚአብሔርን ፈቃድ የምንገናኘው ፀጋ ስንመርጥ ነው። የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሰው ሩቅ ነው፡፤ የእግዚአብሔር ፈቃድ ለሰው ቅርብ የሚሆነው ሰው ፀጋውን ሲመርጥ ነው። ሌላ ምንም አይነት ድልድይ የለም። የእግዚአብሔር ፈቃድ በሰው ሕይወት ውስጥ ቦታ የሚወስደው ፀጋውን በመረጥንበት ነው።