በክርስቶስ ውስጥ ሆኖ መመላለስ
May 3, 2021 • መጋቢ ጥሩወርቅ መስፍን
በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ያመንነው ደግሞም በመከተል ላይ ያለነው ምክንያቱ ምንድን ነው? ይህ መልዕክት በስፋትና በዝርዝር የሚመልሰው ጥያቄ ነው::
እያለፍንባቸው ባሉት ነገሮችና ሁኔታዎች የተነሳ በዝለትና በድካም ደግሞም በብዙ ጥያቄዎች ተሞልተን ይሆናል ነገር ግን ስፍራን ባለመልቀቅ በተናገረን ላይ በተዕግስት ፀንተን ልንጠብቅ ነገሮች ባይገቡን እንኳ በምስጋና ሆነን በፊቱ ልንቆይ የጌታ ፈቃድ ነው:: በዚህም ውስጥ ህይወትን በክርስቶስ ውስጥ ሆኖ የመኖርን ትርጉምና ፍሬ እናያለን::