በነገር ሁሉ መንፈሳዊ መሆን

Apr 3, 2022  •  መጋቢ ዘካርያስ በላይ

በመንፈስ ሆነን ሁኔታዎችን ስንመለከት ስለ ስሙ የምናልፈው ነገር ግድ ነው። ወደ እግዚአብሔር ዓላማ እንድንገናኝ የሚያደርገን ራሳችንን መንፈሳዊ ሆነን በቃሉ ውስጥ ከእግዚአብሔር ጋር ስንወግን ነው።