የጸጋ ስጦታዎች(በልሳን የተነገረውን ስለመተርጎም)

Jan 2, 2023    መጋቢ አበራ ተሰማ

የመንፈስ ቅዱስ አሠራርም ልዩ ልዩ ነው ሁሉን በሁሉ የሚያደርግ እግዚአብሔር ግን አንድ ነው ለአንዱም በልዩ ዓይነት ልሳን መናገር፥ ለአንዱም በልሳኖች የተነገረውን መተርጎም ይሰጠዋል አንዱ የእግዚአብሔር መንፈስ እንደሚፈቅድ ለእያንዳንዱ ለብቻው እያካፈለ ያደርጋል።