በእምነት መኖር

Jan 2, 2023    መጋቢ ዘካርያስ በላይ

በእምነት መኖር መፈታት ነው አምነን ድል ያልነሳነው ነገር ሁሉ ያቅበናል አልተፈታንም ነጻ አይደለንም እምነት ማለት በየትውም ነገር በእግዚአብሔር ማንነት ውስጥ መሆን ነው