ሰማያዊውን ጥበብ ማግኘት
Jan 3, 2023 • መጋቢ ሰመረ ወልደገብሬል
እግዚአብሔር በጥበብ እንድንመላለስ ይፈልጋል ጥበብ ደግሞ እውቀትን መገብየት ብቻ ሳይሆን መንፈሳዊ ትምህርትን ከህይወት ጋር ማዛመድ ነው በጥበብ የሚኖሩትን ክፉ አያገኛቸውም ክፋትን ስለሚጠሉ ከክፉ ይሸሻሉ ሌላው ጠቢብ የሚማር የሚጨምር የሚጠማ ልብ አለው፣ ጥበብን ለማግኘት ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ብንለምን እንደሚሰጠን ቃሉ ይነግረናል