መጽሐፈ አስቴር ምዕራፍ 1 ጥናት ክፍል 1
Jan 5, 2023 • መጋቢ ዘካርያስ በላይ
በመንፈስ መኖር የተገባን ቢሆንም ህሊናን ማዳመጥ ደግሞ በጣም መልካም ነው እውነት ላልነው ነገር መኖር ግዴታ ነው፣ እውነትን ስንኖረው አርነት ያወጣናል እውነትን ጥሰን ከሄድን ከእውነት ወደቅን ማለት ነው ያ የጣስነው እውነት ደግሞ ተነስቶ ይመሰክርብናል፣ ሰው ከህሊናው ወይም እውነት ነው ካለው ነገር ወጥቶ በሚያደርገው ነገር ሁሉ ለአጋንንት በርን ይከፍታል ያንጊዜ በክርስቶስ ያገኘውን ነፃነት አሳልፎ ይሰጥና ቀንበር ውስጥ ይወድቃል