መጽሐፈ አስቴር ምዕራፍ 1 ጥናት ክፍል 2

Jan 5, 2023    መጋቢ ዘካርያስ በላይ

ለህሊናችን ስንኖር ይህ አለም አይፈልገንም እንደበደል ይቆጠራል ጔደኛም ላይኖረን ይችላል ምክኒያቱም ከእውነት ጋር የሚቆሙ እውነትን የሚያውቁ ብቻ በመሆናቸው፣ ጌታችን ከዚች አለም እንዳልሆነ እኛም ለዚህ አለም የተገባን እንዳልሆንን በማወቅ በክርስቶስ ማንነታችንን ገልጠን ልንኖር ተጠርተናል በሐጢያትም ላይ አቅም የሚኖረን ራሳችንን በክርስቶስ የገለጥነውን ያህል ነው