ከጌታ ጋር መሆን

Apr 27, 2024    መጋቢ ዘካርያስ በላይ

ከጌታ ጋር መሆን የእለት እለት ምርጫ ነዉ ፈቃድ ይጠይቃል መንገዱ ዋጋ ቢያስከፋልም የእግዚአብሔር አብሮነት መንገዱን ከመረጡት ጋር ነዉ