የህይወት መንፈሳዊነት

Jun 7, 2023    መጋቢ ዘካርያስ በላይ

በመንፈስ ስንሆን ጌታን በእውነትና በመንፈስ እናመልካለን፣ መንፈሳዊ መሆን ማለት እውቀትን በህይወት ውስጥ ወይም ጌታን በህይወታችን ውስጥ ማየት ማለት ነው፣ በብዙ አቅጣጫ መንፈሳዊ ሆነን በራሳችን ላይ ግን መንፈሳዊ አለመሆን ይቻላል ትልቁ አስፈላጊ ነገር ግን በራስ ላይ መንፈሳዊ መሆን ነው በራሱ ላይ መንፈሳዊ ያልሆነ ሰው በቀላሉ የሰይጣንን ድምፅ ይሰማል የጌታንም ድምፅ ለይቶ አያውቅም