ምናልባት ዛሬ የእግዚአብሔርን በረከት እየፈለግንበት ያለው መንገድ፣ በራሳችን ሐሳብ የሔድንበት እርቀት ካለ እንመለስ። ቆም እንበልና በእግዚአብሔር ፊት እናስብ።