ጥያቄ እና መልስ ክፍል 97

Dec 11, 2021    መጋቢ ዘካርያስ በላይ

የዛሬ ጥያቄዎች
1.የጌታ ወዳጆች ሀጢያተዮች ነበሩ የእኛስ ወዳጆች እነማን ናቸው?
2.እግዚአብሔር በተለያየ ጎዳና ሊያገኘን ይችላል። ጸሎታችንንም ሊመልስ ይችላል ነገር ግን ያልተገኘ የህይወት ክፍል ሊኖረን ይችላል የሚለው ሀሳብ ይብራራልን።
3.ማቲዮስ 3፡16-17፤ 4፡1 ለእግዚአብሔር ለመገኘት ከጥምቀት በሗሏ በመስቀል ህይወት ማለፍ አለብን ወይ?
4.መኋልየ መኋልይ 4፡12 ምንጩን የምንደፍነው ራሳችን ነን ነገር ግን እግዚአብሔር ይከፍተዋል የሚለው ሀሳብ ይብራራልን።
5.በህይወታችን ቅጣት ሲመጣ እንዴት ነው የምናውቀው? ይህንን እኛ ነን ወይስ ሌሎች ናቸው የሚይውቁት? ቅጣትስ ለምንድን ነው የሚመጣው?
6.1ኛ ጥሞቴዎስ 2፡15 ይብራራልን።
ምሳሌ 31፡15 ማለዳ የሚለው ግዜን ነው ወይ የሚያመለክተው?
7.ምግብ አብልታ ወደ ተግባር ታሰማራቸዋለች የሚለው ሀሳብ ቢብራራልን?
8.ኤፌሶን 2፡5 በአደገ ማንነታችን ጸጋን የምንፈልገው ከሀጢያት ለመላቀቅ ነው ይላደገው ማንነታችን ግን ጸጋን ለመሸፈን እንፈልገዋለን ይህንን ወደ እኛ ህይወት አምጥተ አብራራልን።