ጥቃቅን ቀበሮዎች
Jan 13, 2024 • መጋቢ ገበየሁ
ወይን ሲያብብና ፍሬን ሲያፈራ የወይኑን ዛፍ እየነቀነቁ ስሩን እያናጉ ፍሬው እንዲወድቅና እንዲጠፋ ከሚያደርጉት ተንኮለኛ አውሬዎች ጥቃቅን ቀበሮዎች ዋነኞች ናቸው እንዱሁ ጥቃቅን የሚመስሉ ግን የክርስትና ህይወታችንን ከሚያናጉ የፅድቅ ጠላቶች መካከል ጥቂቶቹ ቸልተኝነት፤ ስንፍና ወይም ታካችነት፤ ግዴለሽነት፤ ዝንጉነት፤ ተስፋ መቁርጥ፤ ዕምነትን ማጣትና ፍርሃት ናቸው:: በዚህ መልዕክት ውስጥ እነዚህ ዝርዝር የፅድቅ ጠላቶች እንዴት ህይወታችንን እንደሚጎዱ በስፋት እንማራለን