ድንገት ተገልጦ ታሪክን ለሚቀይር የክብር መገለጥ በጥማት መጠባበቅ። ክፍል ሁለት
Oct 19, 2022 • መጋቢ ሰይፈ በቀለ
ኢሳይያስ በራዕዩ ያየው አስደናቂ የሆነ አምልኮ በሱራፌል ና መላእክቱ በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው ጌታ ሲቀርብ ነው። ባየውና በሰማው ልዩ አምልኮ ውስጥ የራሱን ድካምና ሀጢአት ተመለከተ። ደግሞም ሊፈወስና ለበለጠ የከበረ አገልግሎት የሚያዘጋጀው ፀጋና ብርሃን መቀበል ሆነለት። የጌታን ክብር ባየን መጠን ካለንበት ድካም እንበረታለን ከተያዝንበትም ማንኛውም እስራት መውጣትና መፈታት ይሆንልናል።