ስለ ቅዱሳን መንፈሳዊ ሕይወት ለውጥና እድገት እግዚአብሔርን ልናመሰግን አስፈላጊ እንደሆነ ሐዋርያው ጰውሎስ ይናገራል፣ ቅዱሳን ከጌታ የተማሩትን አክብረውና ታዘው በሕይወታቸው ስገጹ፣ በሰውም ፍት የሚታይ፣ በጽድቅና በቅድስና ምሳሌ ሆነው ስኖሩ እግዚአብሔርን ማመስገን ይገባናል