ቀንበር

Mar 25, 2024    መጋቢ ርብቃ አየልኝ

ወደ ፊት ለሚያዘጋጀን አላማ እግዚአብሔር በልጆቹ ላይ ቀንበር ያስቀምጣል። የእግዚአብሔር ቀንበር አይስማማኝም ለሚሉና እግዚአብሔርን በደስታ ካላገለገልነው ሌላ ቀንበር ጠላት ይጭንብናል።