እግዚአብሔር ሲናገር

Nov 6, 2023    መጋቢ ጥሩወርቅ መስፍን

እግዚአብሔር ይናገራል። እንድንናገርም ያደርጋል። እግዚአብሔር ፈቃዱን በማንም ያደርጋል። በየትኛውም ጊዜ ያደርጋል።