መልካሙን መያዝ

Feb 12, 2026  •  መጋቢ ኪሩቤል ሃጌ

እውነትን የጠሉ ሰዎች ቃሉን ይናገሩታል ግን የሚናገሩትን ቃል አይኖሩበትም እውነትን የተረዱ ሰዎች ግን ጌታን በመታመን በተናገሩት የእውነት ቃል ይኖራሉ ለገንዘብ ሳይሆን ለጌታ በመገዛት በፅድቅ ይኖራሉ