ያለንበትን ዘመን ማወቅ

Jan 20, 2024    መጋቢ ይስሐቅ

እግዚአብሔር ያለንበትን ዘመን እንድናዉቅ ተረድተን እንድንዘጋጅ ይፈልጋል ዘመኑን የሚመረምር ሰዉ ለዘመኑ የሚገባዉን የ ፈቃድ ያደርጋል