የዘፍጥረት ጥናት ክፍል 273

May 9, 2023    መጋቢ ዘካርያስ በላይ

በያእቆብና በሙሴ መካከል የ አራት መቶ አመታት ልዩነት ቢኖርም ግን ሁለቱም የተናገሩት እንደማይቃረን ይህም የእግዛብሔር መንፈስ እንደማይሳሳትና እግዛብሔር ቃሉን እንደማያጥፍ ያሳያል