የእግዚአብሔር እጅ
Nov 5, 2022 • መጋቢ ለገሠ አለሙ
የእግዚአብሔር እጅ በእኛ ላይ ስትሆን ሞገስን እናገኛለን ልመናችንም ትክክል ስለሚሆን ጌታ ለልመናችን መልስን ይሰጠናል፣ በህይወትችን ለምናልፍባቸው በዙ ተግዳሮት ጸጋ እንዲሰጠን ያደርጋል የእግዚአብሔር አብሮነትና እርዳታ ሁልጊዜ ከኛ ጋር ይሆናል፣ ጨለማችን ይበራል በነገር ሁሉ መከናወን ይሆንልናል ስለዚህ የእግዚአብሔር እጅ ወደ ህይወታችን እንድትመጣ በጸሎት አብዝተን ፊቱን መፈለግና በጽናት ቆመን መገኘት ያስፈልገናል