እየሱስ አልፎ ሄዶአል

Sep 5, 2024    መጋቢ ኪሩቤል ሃጌ

የጌታ ነገር አሁን ባለን ነገር አይወሰንም እርሱ ትንሽ በሆነ ነገር ትልቅን ነገር ይሰራል ጌታችን አልፎ እንደሄደ እኛም ከጌታ ጋር በመሆን፤ በእርሱ በመታመንና የጌታችንን አላማና ፈቃድ በመረዳት መሻገር ይሆንልናል