በምድር ላይ ከሚያስፈልገን ከፍተኛ ነገር ሁሉ በላይ የመጀመሪያው ዋና አስፈላጊ ነገር የእግዚአብሔር አብሮነት ነው ለአንድ መንፈሳዊ ሰው ለዳነ ሰው ትልቁ ባለጸግነትና መንፈሳዊ ገጽታ ድልና በረከት የእግዚአብሔር አብሮነት ነው