የአዲስ ኪዳን አገልግሎት ጅማሪ

Jun 25, 2022    መጋቢ አለማየሁ ሙሉጌታ

የሐዋርያት ሥራ 1፡1-5
ዕብራውያን 10፡19-20
የአዲስ ኪዳን አገልግሎት የተጀመረው በክርስቶስ ህይወት ላይ ተመስርቶ ነው። ክርስቶስ ሰርቶ በጨረሰው ላይ የተመሰረተ ነው።