እለት ኢየሱስ ክርስቶስን በመምሰል የመዘርጋት ሕይወት ሊኖረን ይገባል የሚጨምር ሕይወት እንዲኖረን ደግሞም የምናደርገዉን ሁሉ ለእግዚአብሔር ክብር እንድናደርግ ተጠርተናል