መንፈሳዊ እድገት ክፍል 171

Apr 8, 2022    መጋቢ ዘካርያስ በላይ

ሚስቱን የሚፈታት ሁሉ የፍችዋን ጽሕፈት ይስጣት ተባለ። እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን የሚፈታ ሁሉ አመንዝራ ያደርጋታል፥ የተፈታችውንም የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል።ማቴ 5፡31-32 1ኛ ቆሮ 14 ዘዳ24፡1 ማቴ 19 ኤፊ 3 ሚል 2፡16 ዘለ 19 ዕብ 13