በእግዚአብሔር ምክር አንድ ልብና አንድ ሃሳብ ስለመግኘት
Aug 7, 2022 • መጋቢ ዘካርያስ በላይ
በአንድ ልብና በአንድ መንፈስ ስንሆን የመለኮት ፈቃድ ይፈሳል፣ሁላችን ወደራሳችን ጉዳይ መሮጥ ስንጀምር ግን መንፈሳዊ ነገራችን ይወርዳል ጠላትም እኛን ለማጥቃት ጉልበት ያገኛል መንፈሳዊ ነገር እኔ የገባኝ ብለን በመሰለኝ የምንጓዝበት ሳይሆን እግዚአብሔር ያለው ብለን የመንራመድበት ህይወት ነው