መንፈሳዊ የምንሆነዉ በችግሩ ላይ መንፈሳዊ ስንሆን ነዉ ምክንያቱም ጌታ ሲገልጥልን አንዳንዱ ችግር አይፀለይበትም ሲተረጎምልን ከሀሳቡ ጋር ተስማምተን ንፁ ፀሎት እንፀልያለን