መጽሐፍ ቅዱስ ከሁሉ አስቀድመን ሕይወታችንን ለሰራዊት ጌታ ለእግዚአብሔር እንድንሰጥ ይጠይቀናል። ለእግዚአብሔር የማንሰጠው፣ የኛ የምንለው ምንም ነገር የለም። ጊዜአችን፣ ገንዘባችን፣ ጉልበታችን፣ አቅማችን፣ እውቀታችን.... የሰጠን ነገር
ሁሉ ለእግዚአብሔር ይገባዋል። ምክንያቱም ከእርሱ ያልተቀበልነው ነገር ምንም የለምና።