ጥያቄ እና መልስ ክፍል 173

Oct 23, 2022    መጋቢ ዘካርያስ በላይ

የዛሬ ጥያቄዎች

1. 2ኛ ተሰ 1፡11-12 ክርስቶስን ብቃት ማድረግ ምን ማለት ነው?

2. ለመጠራት የምትበቁ ሲል ምን ማለቱ ነው ብቃታችን ጌታ አይደለም?

3. በኋለዊን ለልጆች ከረሜላ እየሰጠን ወንጌልን ብንመሰክር ይቻላል ወይ?

4. ሰው ራሱን ሲክድ እንዴት ራሱን ይወዳል?

5. ዮሐ 2፡4 "ከአንቺ ጋር ምን አለኝ ጌዜዬ ገና አልደረሰም አላት" ይህ ምን ማለት ነው?

6. ማርያም ታውቅ ነበር ወይ ምልክትን እንደሚያደርግ?

7. የፆም ፀሎት ጥቅሙ ምንድን ነው?

8. 1ዮሐ3፡6 ሀጢያት የምናደርገው በእርሱ ስለማንኖር ነው ወይ?

9. መንፈሱን ተቀብለን ለምንድን ነው ውድቀት በህይወታችን የሚታየው?

10. ምን ስለሆንን ነው አንዳንድ ጊዜ እየጸለይን ያልተሰማን የሚመስለን?

11. እግዚአብሔር በሰጠን ነገር ቀጣይነት ያለው መንፈስ ባለበት ነው የሚልውን ሀሳብ አብራራልን።

12. መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን መፀለይ አለብን አለብን ማለት ነው ወይ?

13. ጌታ አለን እያለን አንዳንድ ነገሮች ሲገጥሙን ስንቸገር ራሳችንን እናገኛለን ምን ስለሆነ ነው?

14. መውደድ እና ይቅር ማለት ትእዛዝ ሆኖ ይህን ለማድረግ የእኛ ውሳኔ ያስፈልጋል ወይ?

15. ለፈውሳችን ምልክት መፈለግ ሀጢያት ነው ወይ?

16. ኢሳ48፡16 በረከት ሁልግዜ በመታዘዛችን የምናገኘው ነው ወይ?

17. የመገዛታችን ምልክቱ መታዘዛችን ነው ማለት ነው?

18. ሥራ ቦታ ስለሚከፈለን የምንታዘዘው ትክክለኛ መታዘዝ ነው ወይ?

19. አባቶቻችን በመከራ ጊዜ ፀንተው የቆሙት በምን የተነሳ ነው?