አገልጋይ ማለት ራሱን የካደ ነው በክርስቶስ አምነው የዳኑ ራሳቸውን ክደው ለጌታ ለመኖር የወሰኑ ሁሉ ያገለግሉታል አገልግሎት ደግሞ አደራ እንደሆነ በመረዳት ክርስቲያን የተረከብነውን አደራ በታማኝነት እስከመጨረሻ ለመፈጸም መትጋት ያስፈልገዋል: