የኛ በረከት እግዚአብሔር ለኛ የከፈተውን ያህል ነው። የሰው ልጅ ከጣረበት ከለፋበት ከአቀደው ወይም ከተጨነቀበት አይደለም ሁሉ ነገር በእርሱ የተያዘ ስለሆን የሚከፍተውም የሚዘጋውም እርሱ ብቻ ነው