ክርስቶስ ራሱን ዝቅ አድርጎ በህይወቱ አባርቱን በማክበር ሰዎችን ሁሉ እንደወደደ እና እራሱን እንደሰጠን እኛም እርሱን ምሳሌያችን በማድረግ በእውነተኛ ፍቅር ሁሉንም በመውደድ የእምነት ሩጫችንን መሮጥ ያስፈልገናል;;