የዘፍጥረት ጥናት ክፍል 267

May 1, 2023    መጋቢ ዘካርያስ በላይ

ለእግዛብሔር ለሰው ለቤተሰብ ለአገር የምንቀናው ቅናት ሁሉ ቅዱስ ነው ማለት አይደለም ስለዚህ ራሳችንን በመንፈስ መመርመር ይገባል። የምናደርገው ሁሉ እግዛብሔር አለሁበት የሚለው ሊሆን ይገባል