ራዕይ ለቅዱሳን መዳረሻ ነው እግዚአብሔር ዛሬ ላይ ሆኖ ስለ ነገ የሚሰጠን ምልከታ ነው፣ ራዕይ የሚሰጠን እግዚአብሔርን በእውነት ስናመልከው ነው። ከቃሉ ውጪ ስንሆን ራዕይ የለም