በፊታችን ያለውን ሩጫ እንደሚገባ እንሩጥ
Mar 11, 2026 • መጋቢ አለማየሁ ሙሉጌታ
ለመሮጥ የሚያስፈልጉን ቅድመ ዝግጅቶች ሸክምን ሁሉ በየቀኑ ማጣልና ሀጢያትን ማስወገድ ሲሆን ምሳሌ የሆነንን ጌታችንን በመመልከት የእርሱን ፈለግ እየተከተልን በትዕግስት መሮጥና ሩጫው ደግሞ ከፊታችን እንዳለ በመረዳት የኋላችንን እየረሳን ወደፈት ምሮጥ ያስፈልገናል፤ ወደ ኋላ ማሰብ የፊታችንን ሩጫ በንቃት እንዳንሮጥ ያደርገናል።