የወርቅ እንኮይ በብር ፃሕል ላይ

Feb 5, 2026  •  መጋቢት ፀሐይ

የተደገፍነውና የምንጠራው አምላክ እግዚአብሔር ከሆነ በጊዜው የሚያስፈልገንን ቃል ይልክልናል ይህ ቃል ደግሞ ወደእኛ ሲመጣ ተራሮች የእግዚአብሔርን ክብር ሲያዩ እንደሚዘሉ ገና ህልውናው ሲሰማን እንዲሁ ነፍሳችን ሐሴት ታደርጋለች።