እግዚአብሔር በውጀብና በአውሎንፋስ ውስጥ መንገድ አለው።ት.ናሆም 1:3

Apr 10, 2022    መጋቢ ለገሠ አለሙ

ሀጢያተኛውን ንጹህ ነህ አይልም ነገር ግን ባለበት ችግር ውስጥ ትቶት አይሄድም ። ስው መውጣት፣ ማለፍ በማይቻልበት በተዋጠበት ነገር ውስጥ እግዚአብሔር ግን መንገድ አለው እንዴት እንደሜያወጣው ያውቃል።