የዚህች ዓለም ጥበብ በእግዚአብሔር ፊት ሞኝነት ነው አማኝ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነው የመንፈሱ ማደሪያ ስለዚህም በቃሉ እንደሚናገር ሁሉ የእናንተ ነው፥ እናንተም የክርስቶስ ናችሁ ክርስቶስም የእግዚአብሔር ነው።