ጥያቄ እና መልስ ክፍል 166
Oct 1, 2022 • መጋቢ ዘካርያስ በላይ
የዛሬ ጥያቄዎች
1. አንዳንድ ሰዎች በጎ ነገር በማድረግ የተያዙ ናቸው የሚለውን ሀሳብ አብራራልን።
2. ሐጌ 1፡6 ሰው ከእግዚአብሔር ጋር በትክክል እየሄደ መሆኑን እንዴት ነው የሚለየው?
3. ኤፌ 4፡26-27 መቆጣት የሌለብን ቁጣ ምን ዐይነት ቁጣ ነው?
4. የመስቀልን በዓል እኛ እንደ አማኝ እንዴት ነው የምናስተናግደው? ለስዎችን ምን ብለን ማስረዳት አለብን?
5. መስቀልን መሳለም መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
6. በጌታ መገኘትና በእርሱ መሆን ልዩነት አለው ወይ?
-7. ዘፍ 12፡7-9 አገራችን በሰማይ ነው ብለን ካለን ስለተወለድንበት አገር እስከ ምን ድረስ ነው መጸለይ ያለብን?