የእግዚአብሔርን ፈቃድ የምንገናኘው ፀጋ ስንመርጥ ነው። የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሰው ሩቅ ነው፡፤ የእግዚአብሔር ፈቃድ ለሰው ቅርብ የሚሆነው ሰው ፀጋውን ሲመርጥ ነው። ሌላ ምንም አይነት ድልድይ የለም። የእግዚአብሔር ፈቃድ በሰው ሕይወት ውስጥ ቦታ የሚወስደው ፀጋውን በመረጥንበት ነው።