የዘፍጥረት ጥናት ክፍል 279

May 16, 2023  •  መጋቢ ዘካርያስ በላይ

ዮሴፍ ምንም እንኳን ባባቱ በያእቆብ የተወደደ ልጅ ቢሆንም በመንፈሳዊ አድልዎ የለም ለዚህ ነው አለቅነት ለይሁዳ የተሰጠው። መንፈሳዊ ማንነታችን የእግዛብሔርን ፈቃድ ለመግለጥ ብቻ በትክክለኛ ማንነታችን የምንገለጥበት ነው ስለዚህ በመንፈሳዊ ነገር እንደስጋዊ አለም ማዳላት የሌለው