ተግሳፅ በህይወት ያኖራል : መዘለፍ ያማልና ብዙዎቻችን መዘለፍን እንወደውም ሆኖም ግን የተዘለፈ ይቀየራል ይጠራልም፣ ወደ ትልቁ የእግዚአብሔር ከፍታ ላይም የምንደርስው በተግሳፅ ነው በተለይም ጌታ ይዘልፍና ከክፉ መልሶ አስተካክሎ በጽድቅ መንገድ ይመራል እንጂ ማንንም አይጥልም