ጥያቄ እና መልስ ክፍል 217

Apr 1, 2023    መጋቢ ዘካርያስ በላይ

የዛሬ ጥያቄዎች

1. እግዚአብሔርን ተመልክተን ቆመን መልስ እስኪመጣ ድረስ መጠበቅ የሚያቅተን ለምንድን ነው?

2. ፈተና ወደ ህይወታችን ሲመጣ ከእግዚአብሔር መሆኑንና አለመሆኑን እንዴት ነው የምናውቀው?

3. መልስ በሌለን ጥያቄዎች ልባችን ሳይሞላ በሥጋ የምንለው አለ እና ይህንን በደንብ አብራራልን።

4. ወደ እግዚአብሔር መጮህ በእየለቱ ከምንፀልየው ፀሎት ይለያል ወይ?

5. ዘፍጥረት 39፡20-21 ከመስመር ወጥተው አለቆቻችን ከሚያደርጉት ነገር መቆጠብ የምንችለው እንዴት ነው?

6. ሐጌ 1፡11 ነገሮችን ከእግዚአብሔር ጋር ከማያያዝ ይልቅ ከሰዎች ጋር እናያይዛለን ከዚህ ህይወት እንዴት ነው መውጣት የምንችለው?

7. ዘፍጥረት 40፡16-23 በምናልፍበት ነገር የእግዚአብሔር ፍቃድ መሆኑን እና አለመሆኑን እንዴት ማወቅ እንችላለን?