የዘፍጥረት ጥናት ክፍል 274

May 10, 2023    መጋቢ ዘካርያስ በላይ

ለልጆቻችንን በማህበራዊ በሞራልና በመጠበቅ የማሳደግ ሃላፊነት አለብን በመንፈሳዊ ሀይወታቸው ደግሞ ወደእውነት እንዲሄዱ ክፉና ደጉን እንዲያውቁ ይልቁንም ደግሞ ለአለም ባላቸው አመለካከት መስፈሪያቸው ሰማያዊ እንዲሆን ደረጃውን የጠበቀ መንፈሳዊ ሀይወት እንዲኖራቸው አድርገን ልናሳድጋቸው ይገባል