ወደ እኔ ተመለሱ

Feb 6, 2022    መጋቢ ኪሩቤል ሃጌ

ምልክያስ 3፡7 “ወደ እኔ ተመለሱ”
የእግዚአብሔር ሕዝብ የሚፈታተነው በአካል መጥቶ ግን በአህምሮ በዕውቀት በመንፈስ ነፃ አለመውጣት ነው።