ፈርኦን ፈቅዶ እስራኤላውያንን እንዳለቀቃቸው ሁሉ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ውድ ህይወቱን ከፍሎ ከጨለማው ግዛት ነጻ አወጣን እንጂ ክፉ ፈቅዶልን አይደለም እግዚአብሔር አብ ስለወደደን ስለራራልን አንድና መተኪያ የሌለውን ውድ ልጁን ልኮ ነጻ አወጣን