መጽሐፈ ኢያሱ ትምሕርት ካለፈዉ የቀጠለ ( እግዚአብሔር የሐጥያተኛዋን ረዓብን ቤት መረጠ )

Jan 19, 2025    መጋቢ ርብቃ አየልኝ

እግዚአብሔር የሐጥያተኛዋን ረዓብን ቤት ስለመረጠ ስለዚሕም መልእክተኞችን ሸሽጋ እግዚአብሔር ለእርስዋና ለአባትዋ ቤት ምሕረትን አደረገላት