በሚያልፈው ምድር ላይ የማያልፈው አምላክ ጥገኞች መሆናችንን በመረዳት በልዩ ልዩ መከራ ስናልፍ በእግዚአብሔርና በሰውም ፊት ከአንደበታችን ለሚወጡ ንግ ግ ሮች ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባናል